Use APKPure App
Get የህይወት ቃል old version APK for Android
በየእለቱ ለህይወትዎ የሚሆነውን ስንቅ ይያዙ !
በጌታ የተወደዳችሁ እንኳን ወደ የህይወት ቃል ሶፍትዌር በደህና መጣችሁ!
'ሴነን' የእብራይስጥ ቃል ሲሆን ትርጓሜውም "የእግዚአብሔር ስጦታ " ማለት ነው ።
ይህ የህይወት ቃል ሶፍትዌር በየሶስት ወር ግዜ ውስጥ አዳዲስ መንፈሳዊ መጽሐፍትን ለእናንተ በነፃ በማምጣ በየቀኑ እንዲያጠኑ የሚያደርግ ሶፍትዌር ነው። በቅድሚያ ይህንን ሰርተን ለአገልግሎት እንድንበቃ ያደረገንን ኃያል አምላክ እግዚአብሔርን እናመሰግናለን።በመቀጠልም ይህን እውን እንዲሆን ለጸለያችሁልን እንዲሁም በተለየ መልኩ የደገፋችሁን ወገኖች እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ ለማለት እንወዳለን።
በተለይም የትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት አቶ ዳዊት መሀሪን እንዲሁም ወንድም በሱፍቃድ አለሙን ፣የአድቬንቲስት አለም አቀድ ራድዮ እና ቴሌቪዥን ሰራተኞች በሙሉ ፣እንዲሁም ይህንን ሶፍትዌር ለምትጠቀሙ ወገኖች በሙሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ልንል እንወዳለን።
ለሀሳብ አስተያየታችሁ
ስልክ፥ 0916336487
Email : [email protected] || [email protected]
Facebook : http://facebook.com/senensoft
Developer: ታናሹ የክርስቶስ ባሪያ
Version 1.6.2
መልካም የመባረክ ግዜ ይሆንላችሁ!
SenenSoft
Last updated on Jul 12, 2019
* Lesson Images Inserted
* Modification on Layout
* Minor Bug Fix
اپ لوڈ کردہ
Văn Thanh
Android درکار ہے
Android 4.0.3+
کٹیگری
رپورٹ کریں
የህይወት ቃል
1.6.2 by Ashenafi Tadesse
Jul 12, 2019