Use APKPure App
Get Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81 old version APK for Android
الإثيوبية الأرثوذكسية Tewahido الكتاب المقدس የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መጽሐፍ ቅዱስ
Amharic Bible 81 هو تطبيق تم تطويره للنسخة الإنجيلية للكنيسة الأرثوذكسية 81 كتابًا. وهي مصممة لتكون سهلة وتفاعلية.
لقد حفزنا على تطوير النسخة الأصلية من الكتاب المقدس للكنيسة الأرثوذكسية الإثيوبية. في المستقبل سيتم تضمين المزيد من كتب الكنيسة.
يحتوي التطبيق على ميزات مثل:
1. انتقل جميع الكتب من العهد القديم أو العهد الجديد
2. انتقل فصلا فصلا
3. ابحث في الكتاب المقدس باللغة الأمهرية
4. عرض آيات عشوائية مع صور الخلفية
5. حدد النص بنقرة مزدوجة أو نقرة طويلة ومشاركتها مع الأصدقاء
للوصول إلى المزيد من عائلات الكنيسة ، نرجو منك مشاركة أصدقائك. نحن أيضًا بحاجة إلى تعليقاتكم وأية اقتراحات. يرجى معدل بنا 5 نجوم.
شكرا! استمتع!
ቅዱስ ቅዱስ 81 ሶፍትዌር መተግበሪያ የተሰራው ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወ ወ አሃዱ መጽሐፍ ቅዱስ ተጠቃሚዎች ነው። ለአጠቃቀም ቀላልና ምቹ ተደርጎ ተሰርቷል።
ይህን አፕ ለመስራት ያነሳሳን ተጠቃሚዎቻችን ትክክለኛውን የቤተክርስቲያኗን የያዘውን ሰማንያ አንድ አንድ መጽሐፍ ቅዱስን እንዲያገኙ ለማስቻል ነው። በቀጣይ ሌሎች የቤተክርስቲያኗ መጽሐፍትንም የምናካትት ይሆናል።
በዚህ መተግበሪያ የሚያገኟቸው
1. የብሉይና የሐዲስ መጽሐፍትን ማየት
2. መጽሐፍትን በምዕራፍ ማየት
3. ቃላትን ወይም ሃረጋትን በአማርኛ መፈለግ
4. መጽሃፍት ዝርዝር በጎበኝን ቁጥር የተመረጡ ጥቅሶችን እና ስእላትን ማሳየት
5. ጽሁፍን ሁለቴ በመጫን ወይም ጫን አድርጎ በመያዝ መምረጥና ለጓደኛ ማጋራት
ብዙ የቤተክርስቲያኗን ተጠቃሚዎች ለመድረስ ይረዳን ዘንድ ለጓደኛዎ ያጋሩ። አስቶያየተዎን ወይም ማንኛውንም ሃሳበዎን ይጻፉልን። 5 ኮከብ በመስጠትም ይተባበሩን።
እግዚአብሔር ይስጥልን!
Last updated on 20/09/2024
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
محمل
Isaak Nascimento
Android متطلبات النظام
Android 5.0+
الإبلاغ
Amharic Bible 81 መጽሐፍ ቅዱስ 81
17.41 by Yotor Apps
20/09/2024