Mezgebe Tselot Pro መዝገበ ጸሎት


7.4.1 بواسطة Goranda Apps
22/08/2024

Mezgebe Tselot Pro መዝገበ ጸሎትحول

مجموعة من الصلوات الأرثوذكسية الإثيوبية في 6 لغات

መዝገበ ጸሎት በ 6 ቋንቋዎች የተዘጋጀ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጸሎት መጻሕፍት ስብስብ ሲሆን በአዲስና ለአጠቃቀም ምቹ እንዲሆን ተደርጎ ተዘጋጅቷል። በውስጡም የሚከተሉትን መጻሕፍት አካቷል።

መዝገበ ጸሎት የአማርኛው ክፍል

ሰይፈ መለኮት በአማርኛ።

መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ በአማርኛ

መልክአ ኢየሱስ በአማርኛ

መልክአ ማርያም አማርኛ

መልክአ አርሴማ ቅድስት አማርኛ

መልክአ መድኃኔ ዓለም አማርኛ

መልክአ ተክለ ሃይማኖት አማርኛ

መልክአ ኪዳነ ምሕረት በአማርኛ

መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በአማርኛ።

መልክአ ኤዶም በአማርኛ

መልክአ ሚካኤል አማርኛ

መልክአ ገብርኤል በአማርኛ።

መልክአ ዑራኤል በአማርኛ

መልክአ ሥላሴ በአማርኛ

መልክአ ሩፋኤል አማርኛ

መልክአ ጊዮርጊስ በአማርኛ

የዘወትር ጸሎት በአማርኛ

ውዳሴ ማርያም (የ 7 ቱ ዕለታት)

ውዳሴ አምላክ (የዘወትርና የ 7 ቱ ዕለታት)

ሰይፈ ሥላሴ (የዘወትርና የ 7 ቱ ዕለታት)

መጽሐፈ አርጋኖን (የ 7 ቱ ዕለታት)

የመስቀል አጥር ጸሎት (የ 7 ቱ ዕለታት)

መዝሙረ ዳዊት (150 መዝሙራት)

የሰኔ ጎልጎታ

መንገደ ሰማይ

የምናሴ ጸሎት

የነቢዩ የዮናስ ጸሎት

የነቢዩ ዳንኤል ጸሎት

የሦስቱ ልጆች መዝሙር

ጸሎተ አናንያ አዛርያ ወሚሳኤል

የነቢዩ የዕንባቆም ጸሎት

የነቢዩ የኢሳይያስ ጸሎት

የእመቤታችን የድንግል ማርያም ጸሎት

የካህኑ ዘካርያስ ጸሎት

የነቢዩ የስምዖን ጸሎት

የሙሴ ጸሎት

የነቢዩ የሳሙኤል እናት የሐና ጸሎት

የይሁዳ ንጉሥ የሕዝቅያስ ጸሎት

መዝገበ ጸሎት የግእዙ ክፍል

የዘወትር ጸሎት ወውዳሴ ማርያም

ውዳሴ ማርያም (የ 7 ቱ ዕለታት)

አንቀጸ ብርሃን በግዕዝ

ይዌድስዋ መላእክት በግዕዝ

መዝሙረ ዳዊት (150 መዝሙሮች)

መልክአ ኢየሱስ በግዕዝ

መልክአ መድኃኔ ዓለም በግዕዝ

መልክአ እግዚአብሔር አብ በግዕዝ

መልክአ ማርያም በግዕዝ

መልክአ ኪዳነ ምሕረት በግዕዝ

መልክአ ፍልሰታ በግዕዝ

መልክአ ሚካኤል በግዕዝ

መልክአ ገብርኤል በግዕዝ

መልክአ ዑራኤል በግዕዝ

መልክአ ሩፋኤል በግዕዝ

መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ በግዕዝ

መልክአ ተክለ ሃይማኖት በግዕዝ

መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በግዕዝ

መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ካልዕ በግዕዝ

መልክአ አባ ጊዮርጊስ ዘጋሥጫ በግዕዝ

መልክአ አባ በጸሎተ ሚካኤል በግዕዝ

መልክአ ቍርባን በግዕዝ

መልክአ ውዳሴ በግዕዝ

ጸሎተ ሙሴ በግዕዝ

ጸሎተ ሐና እመ ሳሙኤል

ጸሎተ ሕዝቅያስ

ጸሎተ ምናሴ

ጸሎተ ዮናስ

ጸሎተ ዳንኤል

ጸሎተ ሠለስቱ ደቂቅ

ጸሎተ አናንያ አዛርያ ወሚሳኤል

ጸሎተ ዕንባቆም

ጸሎተ ኢሳይያስ

ጸሎተ እግዝእትነ ማርያም

ጸሎተ ዘካርያስ

ጸሎተ ስምዖን ነቢይ

መሐልይ በግዕዝ

መዝገበ ጸሎት የኦሮምኛው ክፍል

كادانا يرو هوندا

Wiixataa كان Kadhatamu

Kibxata Kan Kadhatamu

روبي كان كاداتامو

Kamiisa Kan Kadhatamu

جيماتا كان كاداتامو

Sanbata Duraa Kan Kadhatamu

غيا دلباتا كان كاداتامو

بهاء إيفا

جلاطة ارغاموتا

متحف كادنا

كدهنا حنا

كدهنا حزقياس

كدهنا مناسي

كادنا يونس

كدهنا ينبعقم

كدهنا عيسى

كادنا دربو معريام

كادنا دانيئيل

كدهنا إجوللي سادان

كدنا زكريا

كادنا سيمون

فارفنا داويت (فارولي 150)

መዝገበ ጸሎት የትግርኛ ክፍል

ናይ ኩሉ ጊዜ ጸሎት

ውዳሴ ማርያም (የ 7 ቱ ዕለታት)

ኣንቀጸ ብርሃን ብትግርኛ

ይወደስዋ መላእክት

መልክአ ውዳሴ ዘሰንበት ክርስትያን

መልክአ ሥዕል

ተፈሥሒ ማረያም በትግርኛ

መዝሙረ ዳዊት (150 ብትግርኛ)

መዝገበ ጸሎት የእንግሊዝኛው ክፍል

كثرة الصلاة

HYMN OF PRAISE (من 7 أيام)

المزامير

صلاة الساعات

اثني عشر ساعة

منتصف الليل

الساعة الأولى

الساعة الثالثة

ست ساعات

الساعة التاسعة

الساعة الحادية عشر

معلومات أكثر ل تطبيق

احدث اصدار

7.4.1

Android متطلبات النظام

5.0

Available on

الإبلاغ

تحديد كغير مناسب

عرض المزيد

Mezgebe Tselot Pro መዝገበ ጸሎት البديل

احصل على المزيد Goranda Apps

الاكتشاف