Use APKPure App
Get Ethio Short-Codes old version APK for Android
Ethiopian USSD, SMS and Call Centers
ዩኤስ ኤስ ኤስ ዲ ሲጠቀሙ የሚያስገቡት ስቴፕ ስልችት ካለዎት ይህንን ቀላል ኢፕልኬሽን ይጠቀሙ።
❦የሚፈልጉት ባንክ መምረጥ።
❦የሚፈልጉትን ሰርቪስ መጫን።
❦ስቴፑን እራሱ ይጨርስለዎታል።
❦ከሚመጡት ዝርዝሮች ውስጥ እርሰዎ የሚፈልጉት ሰርቪስ ከሌለ አድ ማድረግ ይችላሉ።
❦እያንዳንዱን ስቴፕ በኮከብ ምልክት ለይተው ያስገቡ። መጨረሻ ላይ መሰላል ምልክት ይጠቀሙ።
❦እንዲካተት የሚፈልጓቸውን ሰርቪሶች በኮሜንት መስጫ ወይም በኢሜል አድራሻችን ይላኩልን።
❦የራሰዎትን ሾርት ኮድ ሲያስገቡ ፒን የሚጠይቅበት ስቴፕ ላይ PIN ይበሉ፣ ስልክ የሚጠይቅበት ላይ PHONE ይበሉ፣ ቁጥር ወይም ገንዘብ የሚጠይቅበት ላይ AMOUNT ይበሉ፣ የሚፃፍ ማስታዎሻ የሚጠይቅበት ቦታ ላይ REMARK ብለው ይፃፉ። ምሳሌ ለማየት የንግድ ባንክ ወይም አቢሲኒያ ባንክ ላይ የገቡትን ይመልከቱ።
EthioShortCodes has the potential to be a valuable tool for anyone in Ethiopia who uses mobile banking and telecom services. By providing a convenient and user-friendly way to access USSD codes and shortcodes, EthioShortCodes can help people save time, stay organized, and manage their finances more effectively.
To provide features like sending multiple-step USSD queries, Ethio Short-Codes should enable permissions to use USSD Displays. To Enable this you have to allow Ethio Short-codes in Accessibility Setting. This setting is used to improve your experience within the app and will not be shared with third parties.
App Features:
❦EthioShortCodes eliminates the need to memorize codes or search online.
❦Users will have all the information they need at their fingertips.
❦No more wasting time searching for the right code.
❦EthioShortCodes helps users complete tasks quickly and efficiently.
❦Users can access codes even without an internet connection.
Last updated on Aug 11, 2024
ሾርት ኮድ መጠቀምን ቀላልና ምቹ የሚያደርግ አፕልኬሽን።
⚠️ጥንቃቄ: ማንም ሰው ይህንን አፕልኬሽን ይጠቀሙና ይህንን ስቴፕ ይከተሉ ቢለዎት እንዳይቀበሉ።
❦ይህ አፕልኬሽን በትክክል እንዲሰራ ስልከዎት ሴቲንግ ላይ አክሰሰቢሊቲ ጋ ሄደው ኢንስቶልድ አፕስ ውስጥ በመግባት ኢትዮ ሾርት ኮድስ የሚለውን በመምረጥ ፐርሚሽን ይፍቀዱለት።
❦የሚፈልጉት ባንክ መምረጥ።
❦የሚፈልጉትን ሰርቪስ መጫን።
❦ስቴፑን እራሱ ይጨርስለዎታል።
ተጨማሪ ማብራሪያ ከታች ይመልከቱ
Uploaded by
Tu Nguyen
Requires Android
Android 6.0+
Category
Report
Ethio Short-Codes
1.1.0 by Daga Inc
Aug 11, 2024