از برنامه APKPure استفاده کنید
نسخه قدیمی APK Alfurqan ET را برای اندروید بگیرید
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ
ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ ሃቢብ በሸኽ ሰይድ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ ፤ እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል።።
የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በዚህ መተግበሪያ ላይ ይኈሉ
በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም ፤ ፤ ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የሚሸጋገር ቁርአን ትርጉም ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው።። እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። من!!
Last updated on 12/04/2023
Amharic Quran Translation with Mohammed Ferej Voice, Registration error fixed
بارگذاری شده توسط
VHtn Setia
نیاز به اندروید
Android 4.1+
دسته بندی
گزارش
Alfurqan ET
1.0.7 by sysol tech
12/04/2023