Use APKPure App
Get Gibre Himamat ግብረ ሕማማት old version APK for Android
ድጓ ግብረ ሕማማት ምስለ ጾመ ድጓ
جبرے ہمت ایک ایتھوپیا کے آرتھوڈوکس تیواہیدو کتاب ہے جو لینٹ کے آخری ہفتہ ، ہولی ہفتہ میں پڑھی جاتی ہے۔ کتاب میں پام سنڈے ، ہولی پیر ، ہفتہ منگل ، ہولی بدھ (جاسوس بدھ) ، ما Thursdayنڈے جمعرات (مقدس جمعرات) ، گڈ فرائیڈے (ہولی فرائیڈے) ، ہولی ہفتہ اور ایسٹر کی ریڈنگز ہیں۔ اس کتاب میں ہولی بائبل ، آرتھوڈوکس کینونیکل کتابیں ، سنیکساریئم ، عیسیٰ مسیح کا معجزہ ، سینٹ مریم کے معجزے ، پیشن گوئیاں ، نماز کتب ، ہیمانٹ ایبیو ، عہد آف عہد ، جیڈلس اور مزید ایتھوپیا کے آرتھوڈوکس تیواہیدو چرچ کی کتابیں شامل ہیں۔
اس کتاب کا خفیہ مقصد یہ یاد دلانا ہے کہ خداوند نے ہمیں اپنے جی اٹھنے میں تکلیف ، موت ، ابدی آزادی اور شان عطا کیا ہے ، اور یہ کہ وہ درد اور موت کے بغیر زندگی کا خدا ہے ، ہر روز پڑھتا اور مشق کرتا ہے۔ یہ مقدس ہفتہ
اسی مناسبت سے ، جبرے ہمت کی دعا اور خدمت کا عمومی نمونہ اس کتاب میں موجود ہے ، اور یہ ہماری مخلص امید ہے کہ کاہن اور حواری اس کتاب کو پکڑ کر اس پر عمل پیرا ہوں گے۔
ግብረ ሕማማት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የጌታችንነ የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መከራ መስቀል የሚዘከርበትና በሰሙነ ሕማማት የሚነበብ ታላቅ መጽሐፍ ነው። ከመጽሐፍ ቅዱስ ፣ ከሥርዓት መጻሕፍት ፣ ከትንቢት ፣ ከድርሳናት ፣ ከተአምራት ፣ ከመዝሙራት ፣ ከኪዳን ከኪዳን ትንሣኤ ባሉት
ታሪካዊ አመጣጡም ከአባቶቻችን ቅዱሳን ሐዋርያት ተያይዞ የመጣ ነው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቶ ለሐዋርያት እየተገለጸ እስከ አርባ ቀን ድረስ ኪዳንንና ኪዳንንና ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያንን ሲያስተምራቸው ቈይቶ። ቀኑም ሐዋርያትን በአንብሮተ እድ ሹሟቸውና ባርኳቸው አርጓል። (ማር ፲፮ ፲ህ። ሉቃ ፳፬ ፤ ፶፩። የሐዋ ሥራ ፩ ፩-፱)
በኋላ ሐዋርያት በኢየሩሳሌም ካሉ ምዕመናን ጋር ጾም መጾምንና ትንሣኤውን ማክበር ጀመሩ ጊዜ በጽርሐ ጽዮን ተሰብስበው በደነገጉት የቤተ ክርስቲያን ሥርዓት ፥ ስለ ሰሙነ «ወአንትሙሰ ወአንትሙሰ ተዝካረ ሕማማቲሁእናንተ ሕማማቲሁእናንተ ግን ጠብቃችሁ መስቀሉ መታሰቢያ የሆነውን ሕማማቱን አክብሩ አክብሩ» አዝዘዋል አዝዘዋል (ትእዛዝ ፴፩)
ሐዋርያት ለስብከተ ወንጌል ይፋጠኑ ነበረና እንደ ዛሬው ሁሉ ጊዜውን አልወሰኑትም ነበር ቀጥለው የተነሱ ሊቃውንትም ቢሆኑ እንደዚሁ በዐተ ጾምን ከጥር ፲፩ ቀን እስከ የካቲት ፳፩ ቀን ከጾመ። ሰሙነ ሕማማትን ደግሞ ከዐቢይ ጾም ለይተው ከመጋቢት ፳፪ እስከ መጋቢት ፳፰ ቀን መጋቢት መጋቢት ፳፱ ቀን ትንሣኤውን ያከብሩ ነበር ሥርዓት ሲያያዝ እስከ ድሜጥሮስ ዘመን ደረሰ
እስከ ፪፻፴ ዓ.ም የነበረው ሊቀ ጳጳስ በአዘጋጀው የጊዜ የጊዜ መቁጠሪያ (ባሕረ ሐሣብ) ሰሙነ ሕማማት ከዐቢይ ጾም ቀጥታ እንዲሆን ተወስኖአል ክርስቲያንም በቀመረ ድሜጥሮስ ዓመታትን በንዑስ ፤ በማዕከላዊና በዐቢይ ቀመር እየቀመረች አጽዋማት የሚገቡበትንና በዓላት የሚውሉበትን ጊዜ ለምዕመናን ታሳውቃለች
የሰሙነ ሕማማት ሥርዓተ ጸሎትና አገልግሎት ሁኔታ ከቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓተ አምልኮት ጋር የተያያዘ አሁን አሁን የያዘ የያዘ ግብረ ሕማማት ፤ የተሰኘው ተዘጋጅቶ በሥራ ላይ
ከ፩ሺ፫፻፵ እስከ ፩ሺ፫፻፹ ዓ.ም የነበሩት ብፁዕ አቡነ ሰላማ ብርሃነ ዐዜብ ከዐረብኛ ወደ ግእዝ እንደተረጎሙት ቀደም በግእዝ በግእዝ ብቻ ታትሞ በነበረው የግብረ ሕማማት መጽሐፍ ውስጥ ተገልጦአል።
ስያሜም ከጥንተ ስሙ ጀምሮ ግብረ ሕማማት እንደሚባል በመጽሓፉ ውስጥ በብዙ ክፍል ተጠቅሶ ይገኛል ይገኛል በቂ የሆነ ምሥጢራዊ ምክንያት እንዳለው ይታመናል
ዓላማውም ጌታ በሕማሙ ሕማማችንን ፤ በሞቱ ሞታችንን ፤ በትንሣኤው ዘለዓማዊ ነፃነትንና ያጐናጸፈን መሆኑን መሆኑን በባሕርዩ መከራና መከራና ሞት የሌለበት ባሕርይ አምላክ መሆኑ በሰሙነ በየአንዳንዱ በየአንዳንዱ ቀን ይተረካልም ይተረካልም
መሠረት የሰሙነ ሕማማት ጸሎትና አገልግሎት ጠቅላላ ሥርዓት በዚህ መጽሓፈ ግብረ ሕማማት በየክፍሉ ስለሚገኝ ስለሚገኝ መጽሐፉን በመያዝ በመያዝ ሥርዓቱን ለመከታተል ያመቻል ጽኑእ ተስፋ ተስፋ አለን
Last updated on Aug 22, 2024
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
Android درکار ہے
5.0
کٹیگری
رپورٹ کریں
Gibre Himamat ግብረ ሕማማት
5.2.1 by Goranda Apps
Aug 22, 2024
$4.99